ትውልድ ተሻጋሪ የታሪክ አሻራ

By:

$25.00

በጳውሎስ ጎቴ የታሪክ አሻራ፣ ፀሐፊው ስለ ልጅነቱ እና ስለ ኢትዮጵያ ህይወቱ፣ እና እነዚህ እና የክርስትና እምነቱ ዛሬ እንዴት እንደፈጠሩት አስምሮበታል።

Only 2 left in stock (can be backordered)

“ትውልድ ተሻጋሪ የታሪክ አሻራ”  or “Cross-generational Imprint of History” by Pawulos Gote which is written in Amharic, is a Christian-focused personal memoir centered on the author’s childhood and life in Ethiopia before immigrating to Canada. 

For the English translation, click here.

Reviews:
ለዚህ መጽሐፍ በማበርከቴ ደስተኛ ነኝ!

“የትውልድ ተሻጋሪ የታሪክ አሻራ መጽሐፉን ሊያነቡ ከታደሙ ሰዎች መካከል ብቻ ሳይሆን በመጽሐፉ እርማትና የሕትመት ሥራ ላይ የእኔ ጥቂት አስተዋዕፆ እንዲኖርበት ከታደሉ ሰዎች መካከል አንዷ በመሆኔ የተሰማኝ ደስታ ጥልቅ ነው፡፡

መጻፍ ያለበት ታሪክ ብቻ ሳይሆን ትውልድ ሁሉ እንዲያነበውና የታሪኩን ባለቤት ፈለግ እንዲከተል ወዶ ዘማችን ማፍራት የሚችል ትልቅ ግብዓት ያለው መጽሐፍ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡

የጌታን ተዓምራት ያሳያል፣ እግዚአብሔር አምላክ ከሰው ጋር ከሆነ ሰው የሚያልፍበት የመከራ መንገድ እንደማያጠፋው፤ ጌታ ለዓላማው ጨካኝ መሆኑንና በአንድ ሰው ሕይወት ውስጥ ሊከውን ያሰበውን ሀሳቡን እንደሚፈጽም ያየሁበት ድንቅ መጽሐፍ! የመጽሐፉን ደራሲ የዓላማ ጽናትና ጥንካሬ ያየሁበት፤ እነ ዳዊት ብቻ ሳይሆኑ የዘመናችንም ዳዊቶች እንዳሉ ያሳያል፡፡

የሰውን ሰውነት፣ የጸጋውን ብርታት ወዘተ … ብቻ መጽሐፉን ማንበብ ጀምረህ አንብበህ ሳትጨርስ የማታስቀምጠው ልብ መሳጭ ታሪክ ሆኖ አግኝቼዋለሁና ሁሉ የዙህ መጽሐፍ ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ እጋብዛለሁ፡፡”

  • ኤልሳቤጥ ተክሌ, የመጽሐፉ ኢዲተር
Glad to Have Contributed to this book!

As one of those who were lucky enough to have my few contributions on the editing and publishing of the book, my joy at being one of them is profound. It is not just a story that needs to be written.

Creating a love for our generation so that every generation can read and follow in the footsteps of the owner of the story. I found it to be a very resourceful book. He shows the wonders of the Lord.

If God is with man, he will not destroy the path of suffering that man goes through. The idea that God is cruel for his purpose and that he has a great idea in a person’s life.

A wonderful book that I saw to be fulfilled! I saw the author’s persistence and strength of purpose. It shows that there are not only Davids but also modern Davids.

The human body, the grace, strength, etc., the heart that you won’t put down until you finish the book. I found it to be a fascinating story and I invite everyone to benefit from this book.”

  • Elizabeth Tekle, Editor

 

ስለ ደራሲው ሕይወት እና ባህሪ ጥሩ ግንዛቤ!

“በወንድም ጳውሎስ ገበየሁ የተጻፈው ይህ መጽሐፍ ወንድማችንን በአካል ከምናውቀው ያለፈ በውስጡ ምን ሸክም እንደነበረው፥ ያንን ሸክም እንዴት ወደ ተግባር እንደለወጠው እና ከፍተኛ ጥረትእያደረገም እንዳለ፤ በዋናነት ከራሱ ይልቅ ለሌላ ሰው ለመኖር ያለው መሻት ለዘመናችን ትውልድ ትልቅ ትምህርት ጥሎ የሚያልፍ እንደሆነ ተረድቼአለሁ።

ጳውሎስ ከማሰብና ከመናገር ያለፈ ነገሮችን ተግባራዊ ለማድረግ ትልቅ ተጋድሎ ያደረገና እያደረገ ያለ፤ የሌሎች ጭቆናና ስቃይ የሚያንገበግበው፥ ከእግዚአብሔር የተቸረው ልዩ ተሰጥኦ እንዳለው

መጽሐፉስለሚገልጥ አንባቢዎች ይህን ወርቅ በእሳት ነጠሮ እንደሚወጣ፤ በፈተና ጸንቶ ያለፈውን ግለ ታሪክ የያዘውን መጽሐፍ እንዲያነቡት አበረታታለሁ።”

  • ታመነ ላሌ, የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚ እና አማካሪ

 

A good insight into the author’s life and character!

This book, ትውልድ ተሻጋሪ የታሪክ አሻራ, written by brother Paulos Gebeye, tells us more about the life of our brother from a personal focus. What was the burden in him? How did he turn that burden into action?

He is making a great effort. Mainly the desire and will to live for someone else instead of himself. I understand that a generation passes away without a great lesson.

Paul is one who has tried and continues to try to implement things beyond words.

The book says that those who suffer from oppression and suffering have a special talent blessed by God, as it reveals to the readers that this gold is extracted from the fire.

I encourage you to read the book, which contains the story.”

  • Tammen Lale, Bible Translator and Consultant

 

 

 

 

Weight 425 g
Dimensions 9 × 6 × 0.62 in
Pages

327

Leave your review
Rating

You have not viewed any products yet.